Windows 8 ቋንቋ በይነገጽ ጥቅል (LIP) ለአብዛኛዎቹ በሰፊው ጥቅም ላይ የዋሉ የ Windows 8 ክፍሎች በከፊል የተተረጎመ የተጠቃሚ በይነገጽ ይሰጣል።
Note:There are multiple files available for this download.Once you click on the "Download" button, you will be prompted to select the files you need.
LIP_am-ET-32bit.mlc
LIP_am-ET-64bit.mlc
Windows ቋንቋ በይነገጽ ጥቅል (LIP) በጣም በሰፊው ጥቅም ላይ የዋሉ የ Windows ክፍሎችን ከፊል ትርጉም ያቀርባል። LIP ከተጫነ በኋላ፣ በዓዋቂዎች ያለ ጽሑፍ፣ የንግግር ሳጥኖች፣ የእገዛ እና ድጋፍ አርዕስቶች በ LIP ቋንቋው ይታያሉ። ያለተተረጎመው ጽሑፍ በ Windows 8 መሰረታዊ ቋንቋ ይሆናል። ለምሳሌ፣ የ Windows 8 እስፓኒሽኛ ስሪት ከገዙ፣ እና የካታልኛ LIP ከጫኑ፣ አንዳንድ ጽሑፍች በእስፓኒሽኛ ይቀጥላሉ። በአንድ ነጠላ መሰረታዊ ቋንቋ ላይ ከአንድ በላይ LIP መጫን ይችላሉ። Windows LIP በሁሉም የ Windows 8 ስሪቶች ላይ መጫን ይቻላል።
የሚሠራበት ኦፕሬቲንግ ሲስተም፡-
Windows 8
- ስለሚያስፈልገው ስርዓት፣ እዚህ ላይ ጠቅ ያድርጉ
- ለቅድመ-መጫን መመሪያዎች፣ እዚህ ላይ ጠቅ ያድርጉ
- በዚህ ገጽ ላይ ማውረድን ለመጀመር አውርድ አዝራርን ጠቅ ያድርጉ፣ ወይም ከተቆልቋይ ዝርዝሩ ላይ የተለየ ቋንቋ ይምረጡ።
- ከሚከተሉት አንዱን ያድርገ፤
- መጫንን ወዲያውኑ ለማስጀመር፣ አሂድ የሚለውን ጠቅ ያድርጉ።
- ወራጁን ሌላ ጊዜ ኮምፒዩተርዎ ላይ ለመጫን፣ አስቀምጥ የሚለውን ጠቅ ያድርጉ
- ከመጫን በኋላ ስላሉ መመሪያዎች፣ እዚህ ላይ ጠቅ ያድርጉ