
Windows Internet Explorer 9 ለ Windows 7
አጭር መግለጫ
Windows Internet Explorer 9 ድረ ገጾችህን እንዲያንጸባርቁ እና ልክ ኮምፒዩተርህ ላይ እንዳሉ እንደ አገራዊ ትግበራዎች እንዲሰሩ ያድርጋሉ፡፡
በዚህ ገጽ ላይ
ፈጣን ዝርዝር መረጃዎች
| የፋይል ስም፦ | IE9-Windows7-x86-amh.exe |
| ስሪት፡- | 9.0.7930.16406 |
| የዕውቀት መሠረት (KB) ጽሑፎች፡- | KB982861 |
| የወጣበት ቀን፡- | 25/5/2011 |
| ቋንቋ፡- | አማርኛ |
| ከድረ-ገጽ የሚገለበጠው መጠን፦ | 17.8 MB |
| ለመጫን የሚፈጀው ጊዜ ግምት፡- | 44 ደቂቃ 56K |
|
| ቋንቋ ቀይር፡-: | |
ምልከታ
Windows Internet Explorer 9 በ Windows ሃይል በኩል አካባቢያዊ የኮምፒዩተር ትግበራዎች የሚመስሉ እና የሚተገበሩ ድር ጣቢያዎች እና ትግበራዎችን ይሰጣል፡፡
-
ፈጣን: Internet Explorer 9 በሁሉም አቅጣጫ ፈጣን ነው፡፡ የኮምፒዩተርህን ሃርድዌር በ Windows በኩል፣ Internet Explorer 9 ልክ ኮምፒዩተርህ ላይ እንደተጨናው ፈጠን እና ምላሽ ሸጪ አገራዊ ትግበራዎች በግራፊክስ ሃብታም እና የሚሸፍን ልምድ ይሰጣል፡፡
-
አጽዳ: Internet Explorer በጽዱ መልካቸው እና ድር ጣቢያህን እንዲያብረቀርቅ የሚያደርገው ከፍ ያለ የማያ ቦታ በድረ ጣቢያዎች ላይ ትኩረት ያደረጋል፡፡ ደመነፍሳዊ እና ስህተት አልባ ቅንጅት አንድ ጊዜ ጠቅ የሚደረጉ ከ Windows 7 ጋር የተግባር አሞሌህ ላይ የተሰኩ ድር ትግበራዎችን ይሰጣል፡፡
-
የታመነ: Internet Explorer ወደ ድር የታመነ መንገድ ነው ምክንያቱም ተወዳጅ አብሮ የተሰራ መድህን ውስጥ፣ የበለጠ የሚጠብቆ እና የአሰሳዎን ልምድ የማይቋረጥ የሚያደርግ ግላዊ እና ታማኝ ቴክኖሎጂዎች አለው፡፡
-
ኢንተሮፕራብል: ለ HTML5 እና ዘመናዊ ድር መደበኛ የተነደፈ ጥቅም የ GPU ማለት አንድ አይነት ምልክት በድሩ ላይ ጠቅላላ ይሰራል ማለት ብቻ ሳይሆን ነገር ግን ፈጣን እና በ Windows እና Internet Explorer 9 ብዙ ልምድ ይሰጣል፡፡
ወደ ገጹ ራስጌ
የሲስተም መስፈርቶች
- የሚሠራበት ኦፕሬቲንግ ሲስተም፡- Windows 7
-
- Windows 7
- Windows 7 ከ Service Pack 1 ጋር
- ኮምፒየተር/ ፕሮሰሰር: ኮምፒዩተር ከ 233MHz ፕሮሰሰር ጋር ወይም የበለጠ (ፔንቲየም ፕሮሰሰር ይመከራል)
- ማህደረ ትውስታ: 512MB
- ዋና አንጻፊ ቦታ:70MB
- አሳይ: ሱፐር VGA (800 x 600) ወይም ከፍ ያለ ጥራት መሳያ ከ 256 ጋር፡፡
- ጥግ ላይ ያሉ: ሞደም ወይም በይነመረብ ግንኙነት፣ Microsoft Mouse, Microsoft IntelliMouse, ወይም ተኳዃኝ ጠቋሚ መሳሪያ
ወደ ገጹ ራስጌ
መመሪያዎች
- ጠቅ አድርግ የ አውርድ ቁልፍ በዚህ ገጽ ላይ ጭነቱን ለማስጀመር፡፡
- ከሚከተሉት አንዱን አድርግ:
- ጭንቱን ወዲያውኑ ለማስጀመር፣ ጠቅ አድርግ ክፈት ወይም ይህንን ፕሮግራም አሁን ካለበት አካባቢ ለማስኬድ.
- ጭነቱን ሌላ ጊዜ ለመጫን ኮምፒዩተርህ ላይ ለመቅዳት፣ ጠቅ አድርግ አስቀምጥ ወይም ይህንን ፕሮግራም ዲስኩ ላይ አስቀምጥ.
ወደ ገጹ ራስጌ
ተጨማሪ መረጃ
ይህ ጭነት ለWindows Internet Explorer 9 ለ Windows 7, Windows 7 SP1 ብቻ ነው፡፡ Internet Explorer 9 ለ ሌሎች የ Microsoft Windows የተደገፉ ስሪቶች ለማውረድ:
ወደ ገጹ ራስጌ
ወደ ገጹ ራስጌ