Trace Id is missing
ወደ ዋናው ይዘት እለፍ
በመለያ ይግቡ

Windows 8.1 ቋንቋ በይነገጽ ጥቅል (LIP)

Windows 8.1 ቋንቋ በይነገጽ ጥቅል (LIP) ለአብዛኛዎቹ በሰፊው ጥቅም ላይ የዋሉ የ Windows 8.1 ክፍሎች በከፊል የተተረጎመ የተጠቃሚ በይነገጽ ይሰጣል።

ጠቃሚ! ከታች ቋንቋ ሲመርጡ ሙሉ የገጹ ይዘት ወደመረጡት ቋንቋ ይለወጣል።

  • ስሪት፡

    1.0

    የታተመበት ቀን፡

    12/11/2013

    የዶሴ ስም፡

    LIP_am-ET-32bit.mlc

    LIP_am-ET-64bit.mlc

    የዶሴ መጠን፡

    2.7 MB

    4.1 MB

    Windows ቋንቋ በይነገጽ ጥቅል (LIP) በጣም በሰፊው ጥቅም ላይ የዋሉ የ Windows ክፍሎችን ከፊል ትርጉም ያቀርባል። LIP ከተጫነ በኋላ፣ በዓዋቂዎች ያለ ጽሑፍ፣ የንግግር ሳጥኖች፣ የእገዛ እና ድጋፍ አርዕስቶች በ LIP ቋንቋው ይታያሉ። ያለተተረጎመው ጽሑፍ በ Windows 8.1 መሰረታዊ ቋንቋ ይሆናል። ለምሳሌ፣ የ Windows 8.1 እስፓኒሽኛ ስሪት ከገዙ፣ እና የካታልኛ LIP ከጫኑ፣ አንዳንድ ጽሑፍች በእስፓኒሽኛ ይቀጥላሉ። በአንድ ነጠላ መሰረታዊ ቋንቋ ላይ ከአንድ በላይ LIP መጫን ይችላሉ። Windows LIP በሁሉም የ Windows 8.1 ስሪቶች ላይ መጫን ይቻላል።
  • የሚደገፉ ስርዓተ ክንውኖች

    Windows 8.1

    • ስለሚያስፈልገው ስርዓት፣ እዚህ ላይ ጠቅ ያድርጉ

    • ለቅድመ-መጫን መመሪያዎች፣ እዚህ ላይ ጠቅ ያድርጉ

    1. በዚህ ገጽ ላይ ማውረድ ን ለመጀመር አውርድ አዝራርን ጠቅ ያድርጉ፣ ወይም ከተቆልቋይ ዝርዝሩ ላይ የተለየ ቋንቋ ይምረጡ።
    2. ከሚከተሉት አንዱን ያድርጉ፦
      • መጫንን ወዲያውኑ ለማስጀመር፣ አሂድ የሚለውን ጠቅ ያድርጉ።
      • ወራጁን ሌላ ጊዜ ኮምፒዩተርዎ ላይ ለመጫን፣ አስቀምጥየሚለውን ጠቅ ያድርጉ።
    • ከመጫን በኋላ ስላሉ መመሪያዎች፣ እዚህ ላይ ጠቅ ያድርጉ

    • ለሚታወቁ ችግሮች፣ እዚህ ላይ ጠቅ ያድርጉ