ነጻ
Overview የስርዓት መስፈርቶች Related

ዝርዝር መግለጫ

በ Microsoft Gadgets ከተቀጽላ መሳሪያዎችዎ ተጨማሪ ያግኙ፡፡ Gadgets የስማርት ተቀጽላ መሳሪዎችዎን መጨረሻ የትና መቼ እንደተገናኙ መከታተላቸውን ይቀጥላሉ ስለዚህ ከጠፉ የት መፈለግ መጀመር እንዳለብዎ ያውቃሉ፡፡ በተጨማሪ ተቀጽላ መሳሪያዎ በትክክል መቼ መታደስ እንዳለበት ያውቃሉ ምክንያቱም Gadgets ሃይላቸው በሚደክም ጊዜ ሰለሚያሳውቅዎ (የሚደገፉ ተቀጽላ መሳሪያዎች ብቻ)፡፡ በ Gadgets ማድረግ የሚችሏቸው: - የራስዎን ሰማርት ማስነሻዎች ያድርጉ፡፡ እርስዎ ከተቀጽላ መሳሪያ ጋር በሚገናኙበት ጊዜ በራስ ሰር የሚከፈት መተገበሪያ ይምረጡ፣ ለምሳሌ የማደማጫዎችዎን ሲያገናኙ Spotify ክፈት ወይም HERE Drive ከተሽከርካሪዎ የ Bluetooth መሳሪያ ጋር ሲገናኝ ክፈት፡፡ -መተግበሪዎች በፍጥነት አስጀምር፡፡ በ Gadget’s አስጀምር ሰሌዳ ውስጥ የትኛው ተቀጽላ መሳሪያዎች የአገናኛኘት ቅደም ተከተል መሰረት የመተገብሪያዎች ዝርዝር ያብጁ፡፡ - የጠፉ ተቀጽላ መሳሪያዎችን ፈልግ፡፡ Gadgets የስማርት ተቀጽላ መሳሪዎችዎን መጨረሻ የትና መቼ እንደተገናኙ መከታተላቸውን ይቀጥላሉ፡፡ እና የገንዘብ መለያዎች፣ በቅርብ በሚሆንበት ጊዜ ለመደወል Gadgets መጠቀም ይችላሉ፡፡ -ሰልክዎን መቼ ቻርጅ ማድረድ እንዳልብዎ ማሳሰቢያ ያግኙ፡፡ በ Gadgets የገመድ አልባ ቻርጀርዎ ላይ አዲስ ባህሪያት ማከል ይችላሉ፣ የስልክዎ ባትሪ ዝቅ በሚልበት ጊዜ እንዲብለጨለጭ ማድረግ ይችላሉ፡፡ -ተቀጽላ መሳሪያዎ ሃይል ሲዳከም ማሳወቂያ ያግኙ (የሚደገፉ መሳሪያዎች ብቻ)፡፡ -የእርስዎን መደረታዊ ተቀጽላ መሳሪያዎች ሰማርትር ያድርጉ፡፡ በርካታ የ Gadget’s ባህሪዎች በገመድ ከተያያዙ ኦዲዮ ተቀጽላ መሳሪያዎች ጋርም ይስራል፡፡

ቅጽበታዊ ገጽ ዕይታ

በተጨማሪ ሰዎች ይወዳሉ

ተጨማሪ መረጃ

የታተመው በ

Microsoft Corporation

የተገነባው በ

Microsoft Corporation

የተለቀቀበት ቀን

14/09/2012

የተጠጋጋ መጠን

12.47 ሜባ

የዕድሜ ደረጃ አሰጣጥ

ዕድሜያቸው 3 እና ከዚያ በላይ


ይህ መተግበሪያ የሚከተለውን(ሉትን) ማድረግ ይችላል

የእርስዎን መገኛ አካባቢ ይጠቀሙ
የእርስዎን ማይክራፎን ይጠቀሙ
Near Field Communication (NFC) አገልግሎቶችን የሚደግፉ መሳሪያዎችን ይጠቀሙ
bluetooth.genericAttributeProfile
የእርስዎን የበይነመረብ ግንኙነት ይድረሱበት እና እንደ አገልጋይ ይተውኑ

ገጠማ

ወደ የእርስዎ የ Microsoft መለያ በመለያ ገብተው ሳለ ይህን መተግበሪያ ያግኙ እና በእርስዎ እስከ አስር የሚደርሱ የ Windows 10 መሳሪያዎች ላይ ይጫኑት።

የሚደገፍ ቋንቋ

العربية (المملكة العربية السعودية)
Azərbaycan Dili (Azərbaycan)
Беларуская (Беларусь)
Български (България)
Català (Català)
Čeština (Česká Republika)
Dansk (Danmark)
Deutsch (Deutschland)
Ελληνικά (Ελλάδα)
English (United Kingdom)
English (United States)
Español (España, Alfabetización Internacional)
Español (México)
Eesti (Eesti)
فارسى (ایران)
Suomi (Suomi)
Filipino (Pilipinas)
Français (Canada)
Français (France)
עברית (ישראל)
हिंदी (भारत)
Hrvatski (Hrvatska)
Magyar (Magyarország)
Indonesia (Indonesia)
Italiano (Italia)
日本語 (日本)
Қазақ Тілі (Қазақстан)
한국어(대한민국)
Lietuvių (Lietuva)
Latviešu (Latvija)
Македонски (Република Македонија)
Bahasa Melayu (Malaysia)
Norsk Bokmål (Norge)
Nederlands (Nederland)
Polski (Polska)
Português (Brasil)
Português (Portugal)
Română (România)
Русский (Россия)
Slovenčina (Slovensko)
Slovenščina (Slovenija)
Shqip (Shqipëri)
sr-latn-cs
Svenska (Sverige)
ไทย (ไทย)
Türkçe (Türkiye)
Українська (Україна)
O‘Zbek (Oʻzbekiston)
Tiếng Việt (Việt Nam)
中文(中国)
中文(台灣)
Afrikaans (Suid-Afrika)
አማርኛ (ኢትዮጵያ)
বাংলা (বাংলাদেশ)
Euskara (Euskara)
Galego (Galego)
Hausa (Najeriya)
Íslenska (Ísland)
ភាសាខ្មែរ (កម្ពុជា)
ಕನ್ನಡ (ಭಾರತ)
ລາວ (ລາວ)
മലയാളം (ഇന്ത്യ)
Srpski (Srbija)
Kiswahili (Kenya)
தமிழ் (இந்தியா)
తెలుగు (భారత దేశం)

ተጨማሪ ውሎች

የግብይት ውሎች

ይህን ምርት ሪፖርት ያድርጉ

በመለያ ይግቡ ይህን መተግበሪያ ወደ Microsoft ሪፖርት ለማድረግ