ነጻ
Overview የስርዓት መስፈርቶች Reviews Related

ዝርዝር መግለጫ

ሁሉንም ሙዚቃዎችዎን በሁሉም የእርስዎ ተወዳጅ Windows፣ iOS እና Android መሳሪያዎችዎ ላይ በ Groove ያጣጥሙ። የእርስዎን ሙዚቃ ያክሉ እንዲሁም ከእርስዎ ስሜት ጋር አብሮ የሚሄድ የአጫውት ዝርዝር ይፍጠሩ፣ ወይም በGroove የተቀናበሩ የአጫውት ዝርዝሮች የእርስዎ Xbox One ማጀቢያ ሙዚቃ እንዲሆኑ ይፍቀዱ። ወደ የትም ቦታ ሂድ ስብስብዎ ውስጥ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ዘፈኖችን ማከል ይፈልጋሉ? Groove Music Passን ይሞክሩት እና ከግምትዎ በላይ ብዙ ሙዚቃዎችን ይልቀቁ ወይም ያውርዱ። በመቶዎች ከሚቆጠሩ በአርቲስት ላይ ከተመረኮዙ የሬዲዮ ጣቢያዎችን የያዘውን የሬዲዮ ባህሪያችንን በመጠቀም ከአዳዲስ ሙዚቃዎችን ለመጀመሪያ ጊዜ ያግኙ። ለ30 ቀናት በነጻ ይሞክሩት— በማንኛውም ጊዜ መሰረዝ ይችላሉ። *ውሎችና ሁኔታዎች ተፈጻሚ ይሆናሉ። ለዝርዝሮቹ ከዚህ በታች ይመልከቱ። የካታሎግ መጠን እና ተገኝነት እንደ ገበያ ሁኔታ እና በጊዜ ሂደት ይለያያሉ። የ Microsoft መለያ እና በይነመረብ ያስፈልጋል፤ የአይ.ኤስ.ፒ. ክፍያዎች ተፈጻሚ ይሆናሉ። ከ Windows 10፣ የግል ኮምፒዩተሮች፣ ጽላቶች፣ እና ስልኮች፣ ከ Windows 8.1፣ Windows Phone 8፣ Xbox One እና Xbox 360 (Xbox Live ያስፈልገዋል) ጋር ይሰራል። ከ SONOS፣ Android እና iPhone ጋር ይሰራል፤ የመተግበሪያ መደብሮችን ይመልከቱ። እስከ 100 ሜባ ማከማቻ ይፈልጋል። እስከ 4 በሚደርሱ መሳሪያዎች ላይ ሙዚቃ ያውርዱ (በ Xbox ላይ እና በድር ላይ አይገኝም)። በአንድ ጊዜ ወደ አንድ መሳሪያ ብቻ ያስተላልፉ፣ (ያለ ምንም ማሳወቂያ ሊለወጡ ለሚችሉት) የ microsoft.com/msa ውሎች ተገዢ ነው። የ 30-ቀን ሙከራ ካልተሰረዘ በቀር ወደ ወርሃዊ የሚከፈልበት የደንበኝነት ምዝገባ ይቀጥላል። ክሬዲት ካርድ ያስፈልጋል። ለአንድ ሰው ገደቡ 1 ነው፤ ከዚህ በፊት የነበሩ የ Zune፣ የ Xbox ወይም የ Groove Music Pass የሙከራ ጊዜ ደንበኞች ብቁ አይደሉም። Groove Music Pass ለብቻው እና በተመረጡ ገበያዎች ላይ ይሸጣል።

ቅጽበታዊ ገጽ ዕይታ

ተጨማሪ መረጃ

የታተመው በ

Microsoft Corporation

የቅጂ መብት

© Microsoft Corporation

የተገነባው በ

Microsoft Corporation

የተለቀቀበት ቀን

18/12/2013

የተጠጋጋ መጠን

73.84 ሜባ

የዕድሜ ደረጃ አሰጣጥ

ደረጃ አልተሰጠውም

ምድብ

ሙዚቃ

ይህ መተግበሪያ የሚከተለውን(ሉትን) ማድረግ ይችላል

የእርስዎን በይነመረብ ግንኙነት ይድረሱበት
የእርስዎን የቤት ወይም የስራ አውታረ መረቦች ይድረሱባቸው
የእርስዎን የሙዚቃ ማከማቻ ስፍራ ይጠቀሙ
በውጫዊ ማከማቻ መሳሪያ ላይ የተከማቸ ውሂብን ይጠቀሙ
backgroundMediaPlayback
በድርጅት የተወሰኑ ፖሊሲዎችን ለእርስዎ መሳሪያ ያስቀምጡ
የጥያቄ ሶፍትዌር ፈቃድ አሰጣጥ ፖሊሲዎች
previewStore
hevcPlayback
በኦፕቲካል ዲስክ አንጻፊ ላይ ያሉ ተግባራትን ይድረሱባቸው
Microsoft.storeFilter.core.notSupported_8wekyb3d8bbwe
coreNotSupported

ገጠማ

ወደ የእርስዎ የ Microsoft መለያ በመለያ ገብተው ሳለ ይህን መተግበሪያ ያግኙ እና በእርስዎ የ Windows 10 መሳሪያዎች ላይ ይጫኑት።

ይህ ምርት በእርስዎ ውስጣዊ ሃርድ አንጻፊ ላይ መጫን ያስፈልገዋል።

ተደራሽነት

የምርቱ ገንቢ ይህ መተግበሪያ የተደራሽነት መስፈርትን ያሟላል፤ ይህም ደግሞ ለሁሉም ሰው ለመጠቀም የቀለለ ያደርገዋል ብሎ ያምናል።

የሚደገፍ ቋንቋ

English (United States)
English (United Kingdom)
Afrikaans (Suid-Afrika)
አማርኛ (ኢትዮጵያ)
العربية (المملكة العربية السعودية)
অসমীয়া (ভাৰত)
Azərbaycan Dili (Azərbaycan)
Беларуская (Беларусь)
Български (България)
বাংলা (বাংলাদেশ)
বাংলা (ভারত)
Bosanski (Bosna I Hercegovina)
Català (Català)
Valencià (Espanya)
Čeština (Česká Republika)
Cymraeg (Y Deyrnas Unedig)
Dansk (Danmark)
Deutsch (Deutschland)
Ελληνικά (Ελλάδα)
Español (España, Alfabetización Internacional)
Español (México)
Eesti (Eesti)
Euskara (Euskara)
فارسى (ایران)
Suomi (Suomi)
Filipino (Pilipinas)
Français (France)
Français (Canada)
Gaeilge (Éire)
Gàidhlig (An Rìoghachd Aonaichte)
Galego (Galego)
ગુજરાતી (ભારત)
Hausa (Najeriya)
עברית (ישראל)
हिंदी (भारत)
Hrvatski (Hrvatska)
Magyar (Magyarország)
Հայերեն (Հայաստան)
Indonesia (Indonesia)
Igbo (Nigeria)
Íslenska (Ísland)
Italiano (Italia)
日本語 (日本)
ქართული (საქართველო)
Қазақ Тілі (Қазақстан)
ភាសាខ្មែរ (កម្ពុជា)
ಕನ್ನಡ (ಭಾರತ)
한국어(대한민국)
कोंकणी (भारत)
کوردیی ناوەڕاست (کوردستان)
Кыргыз (Кыргызстан)
Lëtzebuergesch (Lëtzebuerg)
ລາວ (ລາວ)
Lietuvių (Lietuva)
Latviešu (Latvija)
Reo Māori (Aotearoa)
Македонски (Република Македонија)
മലയാളം (ഇന്ത്യ)
Монгол (Монгол)
मराठी (भारत)
Bahasa Melayu (Malaysia)
Malti (Malta)
Norsk Bokmål (Norge)
नेपाली (नेपाल)
Nederlands (Nederland)
Nynorsk (Noreg)
Sesotho Sa Leboa (Afrika Borwa)
ଓଡ଼ିଆ (ଭାରତ)
پنجابی (پاکستان)
ਪੰਜਾਬੀ (ਭਾਰਤ)
Polski (Polska)
درى (افغانستان)
Português (Brasil)
Português (Portugal)
K'iche' (Guatemala)
Runasimi (Peru)
Română (România)
Русский (Россия)
Kinyarwanda (Rwanda)
سنڌي (پاکستان)
සිංහල (ශ්‍රී ලංකාව)
Slovenčina (Slovensko)
Slovenščina (Slovenija)
Shqip (Shqipëri)
Српски (Србија)
Српски (Босна И Херцеговина)
Srpski (Srbija)
Svenska (Sverige)
Kiswahili (Kenya)
தமிழ் (இந்தியா)
తెలుగు (భారత దేశం)
Тоҷикӣ (Тоҷикистон)
ไทย (ไทย)
ትግርኛ (ኢትዮጵያ)
Türkmen Dili (Türkmenistan)
Setswana (Aforika Borwa)
Türkçe (Türkiye)
Татар (Россия)
ئۇيغۇرچە (جۇڭخۇا خەلق جۇمھۇرىيىتى)
Українська (Україна)
اُردو (پاکستان)
O‘Zbek (Oʻzbekiston)
Tiếng Việt (Việt Nam)
Wolof (Senegaal)
Isixhosa (Emzantsi Afrika)
Èdè Yorùbá (Orílẹ́ède Nàìjíríà)
中文(中国)
中文(香港特別行政區)
中文(台灣)
Isizulu (I-South Africa)
sr-latn-cs
qut-gt
sr-cyrl-csይህን ምርት ሪፖርት ያድርጉ

በመለያ ይግቡ ይህን መተግበሪያ ወደ Microsoft ሪፖርት ለማድረግ