ነጻ
Overview የስርዓት መስፈርቶች Related

ዝርዝር መግለጫ

OneNote ማንኛውንም ነገር ���ሁሉም መሳሪያዎችዎ ላይ ለማስቀረት፣ እና ለማደራጀት የሚረዳዎ የእርስዎ ድጅታል ማስታወሻ ደብተር ነው። ሃሳብዎን ይጫሩ፣ የክፍል እና የስብሰባ ማስታወሻዎችዎን ለመያዝ፣ ከበይነመረብ ገፆች ላይ ቀድተው ለማስቀመጥ፣ የእለታዊ ተግባር ዝርዝርዎን ለማዘጋጀት እንዲሁም ሃሳብዎን በስዕል ለመግለፅ ይገለገሉበታል። መተየብ፣ መፃፍ እንዲሁም መሳል • ምናብዎን ሳይገድቡ በየት��ውም የገፁ ቦታ መፃፍ ይችላሉ • በመሳሪያዎ ብዕር ወይም በጣትዎ ልዩ የብዕር ጫፍ አይነቶችን ተጠቅመው መጻፍ ወይም መሳል ይችላሉ። • በነጭ ገፅ ላይ ማስታወሻ ለመፃፍ ወይም ሰንጠረዥ ወይም የመፃፊያ መስመሮችን በመጠቀም ስዕላዊ መግለጫዎችን ለመንደፍ ወይም ለመፃፍ ይገለገሉበታል። ምንም ነገር አያምልጥዎ • በድርጊት ማዕከል ውስጥ የNote አዝራር ላይ እና በሚደገፉ ብዕሮች ላይ ጠቅ በማድረግ በቅልጥፍና ���ስታወሻ ይውሰዱ* • የድርጣቢያዎ���ን፣ የምግብ አሰራር መመሪያዎችን፣ ሰነዶችን እና ሌሎችንም Share Charmን, Microsoft Edgeን, Clipperን, Office Lensን እና ሌሎችንም በመጠቀም ወደ OneNote ይውሰዱ። ወትሮ ዝግጁ ይሁኑ • በእጅ የተፃፉ ነገሮችን እና በምስል ውስጥ ያሉ ፅሁፎችን ጨምሮ በማስታወሻዎ ላይ ያሉ ማናቸውንም ነገሮች ፈልገው ያግኙ • በቅርብ ያሰፈሯቸውን ማስታወሻዎች የእያንዳንዳቸውን ገፆች ቅድመ እይታዎች ጨምሮ በፍጥነት ያግኙ • የአንድ ጠቅታ መዳረሻ ወደ ባለ አመልካች ሳጥን እለታዊ ተግባርዎ ዝርዝር ይወስድዎታል። ለቡድን ሥራ የተመቸ ነው። • የማስታወሻ ደብተርዎን እና ማስታወሻዎችዎን ከሥራ ባልደረቦችዎ፣ ከቤተሰብዎ እና ጓደኞችዎ ጋር በቀላሉ መጋራት ይችላሉ። • በአካባቢዎ ካሉ ሰዎች ጋር በአንድነት ሽርሽሮችን ማቀድ፣ የስብሰባ ቃለጉባዔዎችን ወይም የዲስኩር ማስታወሻዎችን መጋራት ይችላሉ። • ማስታወሻዎችን በአንድነት መፃፍ እንዲሁም ማሻሻያዎችን በቀጥታ መመልከት ይችላሉ። ከእርስዎ አይለይም • በቤትዎም ሆኑ በሥራ ቦታ እንዲሁም በጉዞ ላይ፣ ማስታወሻዎችዎ ከእርስዎ አይለዩም። • ማስታወሻዎች ራስ ሰር በሆነ መንገድ ይቀመጣሉ ከደመናም ጋር ይናበባሉ፣ እርስዎም በሁሉም መሳሪያዎ ላይ የመጨረሻው ክለሳ ይኖርዎታል። • የማስታወሻ ደብተርዎ በሁሉም መሳሪያዎ ላይ ለእርስዎ አዲስ አይሆንም፣ ስለሆነም በፈለጉት መሳሪያ ላይ፣ በላፕቶፕ፣ ታብሌት፣ ወይም የሞባይል መሳሪያ ላይ ካቆሙበት መቀጠል ይችላሉ። የድርጣቢያችንን ይጎብኙ፣ የFacebook ገፃችንን ይውደዱ፣ Twitter ላይ ይከተሉን እንዲሁም ወቅታዊ መረጃ ለማግኘት ጦማራችንን ይጎብኙ onenote.com facebook.com/onenote twitter.com/msonenote blogs.office.com/onenote *አንዳንድ ተቀጥላዎች ለብቻቸው ለገበያ ይቀርባሉ; የሃርድዌር ጠገኛ

ቅጽበታዊ ገጽ ዕይታ

ተጨማሪ መረጃ

የታተመው በ

Microsoft Corporation

የቅጂ መብት

© Microsoft Corporation

የተለቀቀበት ቀን

16/07/2012

የተጠጋጋ መጠን

156.01 ሜባ

የዕድሜ ደረጃ አሰጣጥ

ደረጃ አልተሰጠውም

ምድብ

ምርታማነት

ይህ መተግበሪያ የሚከተለውን(ሉትን) ማድረግ ይችላል

የእርስዎን የድር ካሜራ ይጠቀሙ
የእርስዎን ማይክራፎን ይጠቀሙ
የእርስዎን በይነመረብ ግንኙነት ይድረሱበት
የእርስዎን የቤት ወይም የስራ አውታረ መረቦች ይድረሱባቸው
የእርስዎን የሰነዶች ማከማቻ ስፍራ ይጠቀሙ
የእርስዎን የድርጅት ጎራ አሳማኝ ማስረጃዎች ይጠቀሙ
በእርስዎ መሳሪያ ላይ የሚገኙ የሶፍትዌር እና የሃርድዌር የምስክር ወረቀቶችን ይጠቀሙ
enterpriseCloudSSO
በድርጅት የተወሰኑ ፖሊሲዎችን ለእርስዎ መሳሪያ ያስቀምጡ
መተግበሪያው ከፊት በማይሆንበት ጊዜ ኦዲዮን አጫውት
unzipFile
userSystemId
Microsoft.storeFilter.core.notSupported_8wekyb3d8bbwe
የእርስዎን የበይነመረብ ግንኙነት ይድረሱበት እና እንደ አገልጋይ ይተውኑ

ገጠማ

ወደ የእርስዎ የ Microsoft መለያ በመለያ ገብተው ሳለ ይህን መተግበሪያ ያግኙ እና በእርስዎ የ Windows 10 መሳሪያዎች ላይ ይጫኑት።

ተደራሽነት

የምርቱ ገንቢ ይህ መተግበሪያ የተደራሽነት መስፈርትን ያሟላል፤ ይህም ደግሞ ለሁሉም ሰው ለመጠቀም የቀለለ ያደርገዋል ብሎ ያምናል።

የሚደገፍ ቋንቋ

English (United States)
English (United Kingdom)
Afrikaans (Suid-Afrika)
አማርኛ (ኢትዮጵያ)
العربية (المملكة العربية السعودية)
Azərbaycan Dili (Azərbaycan)
Беларуская (Беларусь)
Български (България)
বাংলা (বাংলাদেশ)
Bosanski (Bosna I Hercegovina)
Català (Català)
Čeština (Česká Republika)
Dansk (Danmark)
Deutsch (Deutschland)
Ελληνικά (Ελλάδα)
Español (España, Alfabetización Internacional)
Español (México)
Eesti (Eesti)
Euskara (Euskara)
فارسى (ایران)
Suomi (Suomi)
Filipino (Pilipinas)
Français (Canada)
Français (France)
Galego (Galego)
Hausa (Najeriya)
עברית (ישראל)
हिंदी (भारत)
Hrvatski (Hrvatska)
Magyar (Magyarország)
Indonesia (Indonesia)
Íslenska (Ísland)
Italiano (Italia)
日本語 (日本)
Қазақ Тілі (Қазақстан)
ភាសាខ្មែរ (កម្ពុជា)
ಕನ್ನಡ (ಭಾರತ)
한국어(대한민국)
ລາວ (ລາວ)
Lietuvių (Lietuva)
Latviešu (Latvija)
Македонски (Република Македонија)
മലയാളം (ഇന്ത്യ)
Bahasa Melayu (Malaysia)
Norsk Bokmål (Norge)
Nederlands (Nederland)
Nynorsk (Noreg)
Polski (Polska)
Português (Brasil)
Português (Portugal)
Română (România)
Русский (Россия)
Slovenčina (Slovensko)
Slovenščina (Slovenija)
Shqip (Shqipëri)
Српски (Србија)
Srpski (Srbija)
Svenska (Sverige)
Kiswahili (Kenya)
தமிழ் (இந்தியா)
తెలుగు (భారత దేశం)
ไทย (ไทย)
Türkçe (Türkiye)
Українська (Україна)
O‘Zbek (Oʻzbekiston)
Tiếng Việt (Việt Nam)
中文(中国)
中文(台灣)
sr-cyrl-cs
sr-latn-cs
অসমীয়া (ভাৰত)
বাংলা (ভারত)
Valencià (Espanya)
Cymraeg (Y Deyrnas Unedig)
Gaeilge (Éire)
Gàidhlig (An Rìoghachd Aonaichte)
ગુજરાતી (ભારત)
Հայերեն (Հայաստան)
Igbo (Nigeria)
ქართული (საქართველო)
कोंकणी (भारत)
کوردیی ناوەڕاست (کوردستان)
Кыргыз (Кыргызстан)
Lëtzebuergesch (Lëtzebuerg)
Reo Māori (Aotearoa)
Монгол (Монгол)
मराठी (भारत)
Malti (Malta)
नेपाली (नेपाल)
Sesotho Sa Leboa (Afrika Borwa)
ଓଡ଼ିଆ (ଭାରତ)
پنجابی (پاکستان)
ਪੰਜਾਬੀ (ਭਾਰਤ)
درى (افغانستان)
qut-gt
Runasimi (Peru)
Kinyarwanda (Rwanda)
سنڌي (پاکستان)
සිංහල (ශ්‍රී ලංකාව)
Српски (Босна И Херцеговина)
Тоҷикӣ (Тоҷикистон)
ትግርኛ (ኢትዮጵያ)
Türkmen Dili (Türkmenistan)
Setswana (Aforika Borwa)
Татар (Россия)
ئۇيغۇرچە (جۇڭخۇا خەلق جۇمھۇرىيىتى)
اُردو (پاکستان)
Wolof (Senegaal)
Isixhosa (Emzantsi Afrika)
Èdè Yorùbá (Orílẹ́ède Nàìjíríà)
Isizulu (I-South Africa)ይህን ምርት ሪፖርት ያድርጉ

በመለያ ይግቡ ይህን መተግበሪያ ወደ Microsoft ሪፖርት ለማድረግ