ነጻ
+ ውስጥ-መተግበሪያ ግዢዎችን ያቀርባል
ነጻ
Overview የስርዓት መስፈርቶች Related

ዝርዝር መግለጫ

Microsoft PowerPoint በ Windows phones እናታብሌት ላይ (10.1 ኢች ወይም ከዚያ በታች መጠን በላቸው ማያ ገጾች) ለመቀለክ፣ ለማቅረብና ማቅረቢያ ለመፍጠር ምርጥ መተግበሪያ ነው፡፡ *ጃንዋሪ 12, 2021 ይህ መተግበሪያ Windows 10 Mobile በሚጠቀሙ ስልኮች ላይ ድጋፉ የሚቋረጥበት ቀን ይሆናል። https://aka.ms/OfficeWindows10MobileEOS ላይ የበለጠ ይወቁ።* *** በዲስክቶፕ ላይ ማቅረቢያን ለማስተካከል ላፕቶፕ፣ ትልቅ ታብሌትና ቀጣይ ስልኮች *፣ Office 365 ምዝገባ ያስፈልጋሉ፡፡ ለመለጠ መረጃ የሚከተሉትን መስፈርቶች ይመልከቱ*** በአሁኑ ለመሄድ • ከስልኮት ወይም ታብሌቶት ላይ እንደገና ማለትና ማቅረብ • በሚያቀርቡበት ግዜ ቁልፍ ነገሮችን ለማጉላት በመንሸራተቻው ላይ መሳል፡፡ በመሄድ ላይ እየሉ መከለስና ማስተካከል • ምስጋና ለ OneDrive ፣ SharePoint እና Dropbox ይግባና፣ ፋይሎትን ከየትኛውም ቦታ ማግኘት ይችላሉ፡፡ • ለማስቀመጥ አይጨነቁ፡፡ ታብሌቶት ወይም ስልኮት በሚያስተካክሉ ግዜ፣ PowerPoint ስራዎትን ስለሚያስቀምጥሎት እርሶ ማድረግ አይጠበቅቦትም፡፡ ከተወሰኑ መንካቶች በኋላ ፖወርፖይንቱን ማጋራት፣ ከዛም ሌሎች እንዲመለከቱት መጋበዝ፡፡ • በቡድን መስራትና ከሌሎች ጋር በተመሳሳይ ግዜ ማቅረቢያውን ማስተካከል፡፡ • ትክክለኛውን ትእዛዝ በፍጥነት መፈለግ፡፡ Tell Me ወደፊት ወደሚፈልጉት ባህሪይ ይወስዶታል፡ በራስ በመተማመን መፍጠር • በትልቅ መመልከቻ ላይ ማሳያውን ለማስተካከልና ለማየት ስልኮትን እንደኮምፒውተር ይጠቀሙ፡፡ • በሚማርክ የቅንብር ደንብ ንድፍ ፕሮጀክቶን ይጀምሩ፡፡ • ታሪኮትን ለመናገር የተለመዱ፣ የበለፀቁ ባህሪያትን ይጠቀሙ፡፡ • ምንም አይነት መሳሪያ ቢጠቀሙ- የማቅረቢያ ንድፍና አቀማመጥ ሳይለወጥ የሚቆይና ሲያዩትም መልካም ነው፡፡ መስፈርቶች፡፡ ይህ የ PowerPoint ቅጂ የተሰራው ለስልኮችና ታብሌቶች ነው (የመመልከቻው መጠን 10.1 ኢንችና ከዚህ ያነሰ)፡፡በነዚህ መሳሪያዎች የ ስፕሬድሽትን በነፃ ማየት ፣ መፍጠርና ማስተካከል ይችላል፡፡ እነዚህን መገለጫዎች ለመጠቀም Office 365 መስፈርትን ማሟላት ይኖርቦታል፡፡ የበለጠ ትምህርት ለማግኘት www.office.com/information. በትልልቅ ታብሌቶች፣ ላፕቶፖችና ዴስክቶፖች አቀራረብን በነፃ መመልከት ይችላሉ፡፡ አቀራረብን ለመፍጠርና ለማስተካከል ለ Office 365 መስፈርት ብቁ መሆን ያስፈልጋል፡፡ እንዲሁም Office 365የመጨረሻውን የዴስክቶፕ ቅጂ የሆኑትን Word፣ Excel፣ PowerPoint፣ ዋንኖትና አውትሉክ ይጨምራል - ለዴስክቶፖችና ላፕቶፖች የሚመከር፡፡ በመተግበሪያው ለ Office 365 መመዝገብ ይችላሉ፣ እንዲሁም ለመጀመሪያ ግዜ የሚመዘገቡ ከሆነ ለአንድ ወር በነፃ ይውሰዱ፡፡ * ለስኮች ተከታታይ የሚገኘው በ Windows 10 ጉርሻ ሽልኮች ላይ ብቻ ነው፡፡ የተከታታዩ ተገጣጣሚነት ከውጫዊ መቆጣጠሪያ ከሚደግፍ የኤች.ዲ.ኤም.አይ ማስገቢያ ጋር አስፈላጊ ነው፡፡

ተጨማሪ መረጃ

የታተመው በ

Microsoft Corporation

የቅጂ መብት

© Microsoft Corporation

የተለቀቀበት ቀን

13/08/2014

የተጠጋጋ መጠን

171.05 ሜባ

የዕድሜ ደረጃ አሰጣጥ

ዕድሜያቸው 3 እና ከዚያ በላይ

ምድብ

ምርታማነት

ይህ መተግበሪያ የሚከተለውን(ሉትን) ማድረግ ይችላል

የእርስዎን ማይክራፎን ይጠቀሙ
የእርስዎን በይነመረብ ግንኙነት ይድረሱበት
የእርስዎን የቤት ወይም የስራ አውታረ መረቦች ይድረሱባቸው
የእርስዎን እውቂያዎች ይጠቀሙ
የእርስዎን የሰነዶች ማከማቻ ስፍራ ይጠቀሙ
የእርስዎን የድርጅት ጎራ አሳማኝ ማስረጃዎች ይጠቀሙ
enterpriseCloudSSO
በድርጅት የተወሰኑ ፖሊሲዎችን ለእርስዎ መሳሪያ ያስቀምጡ
previewStore
በእርስዎ መሳሪያ ላይ የሚገኙ የሶፍትዌር እና የሃርድዌር የምስክር ወረቀቶችን ይጠቀሙ
የጥያቄ ሶፍትዌር ፈቃድ አሰጣጥ ፖሊሲዎች
userSystemId

ገጠማ

ወደ የእርስዎ የ Microsoft መለያ በመለያ ገብተው ሳለ ይህን መተግበሪያ ያግኙ እና በእርስዎ የ Windows 10 መሳሪያዎች ላይ ይጫኑት።

የሚደገፍ ቋንቋ

English (United States)
English (United Kingdom)
Afrikaans (Suid-Afrika)
አማርኛ (ኢትዮጵያ)
العربية (المملكة العربية السعودية)
Azərbaycan Dili (Azərbaycan)
Беларуская (Беларусь)
Български (България)
বাংলা (বাংলাদেশ)
Bosanski (Bosna I Hercegovina)
Català (Català)
Čeština (Česká Republika)
Dansk (Danmark)
Deutsch (Deutschland)
Ελληνικά (Ελλάδα)
Español (España, Alfabetización Internacional)
Español (México)
Eesti (Eesti)
Euskara (Euskara)
فارسى (ایران)
Suomi (Suomi)
Filipino (Pilipinas)
Français (Canada)
Français (France)
Galego (Galego)
Hausa (Najeriya)
עברית (ישראל)
हिंदी (भारत)
Hrvatski (Hrvatska)
Magyar (Magyarország)
Indonesia (Indonesia)
Íslenska (Ísland)
Italiano (Italia)
日本語 (日本)
Қазақ Тілі (Қазақстан)
ភាសាខ្មែរ (កម្ពុជា)
ಕನ್ನಡ (ಭಾರತ)
한국어(대한민국)
ລາວ (ລາວ)
Lietuvių (Lietuva)
Latviešu (Latvija)
Македонски (Република Македонија)
മലയാളം (ഇന്ത്യ)
Bahasa Melayu (Malaysia)
Nynorsk (Noreg)
Norsk Bokmål (Norge)
Nederlands (Nederland)
Polski (Polska)
Português (Brasil)
Português (Portugal)
Română (România)
Русский (Россия)
Slovenčina (Slovensko)
Slovenščina (Slovenija)
Shqip (Shqipëri)
Српски (Србија)
Srpski (Srbija)
Svenska (Sverige)
Kiswahili (Kenya)
தமிழ் (இந்தியா)
తెలుగు (భారత దేశం)
ไทย (ไทย)
Türkçe (Türkiye)
Українська (Україна)
O‘Zbek (Oʻzbekiston)
Tiếng Việt (Việt Nam)
中文(中国)
中文(台灣)ይህን ምርት ሪፖርት ያድርጉ

በመለያ ይግቡ ይህን መተግበሪያ ወደ Microsoft ሪፖርት ለማድረግ