ነጻ
Overview የስርዓት መስፈርቶች Reviews Related

ዝርዝር መግለጫ

Windows ተከላካይ የመተግበሪያ ዘብ የማይታመኑ ድር ጣቢያዎች በተለየ Microsoft Edge አሳሽ መስኮት በመክፈር መሳሪያዎን ከላቁ አጥቂዎች በመጠበቅ ያግዝዎታል።ልዩ ሃርድዌር ላይ የተመሰረተ መንገድን በመጠቀም፣ የመተግበሪያ ዘብ የማይታመኑ ድር ጣቢያዎችን በHyper-V ምናባዊ ቴክኖሎጅ አማካኝነት በቀላል መያዣ ውስጥ በመክፈት ከስርዓተ ክወና እንዲለዩ ያደርጋል። የማይታመን ድር ጣቢያ ተንኮል አዘል ከሆነ፣ በመተግበሪያ የደህንነት ዘቡ መያዣ ውስጥ እንዲቆይ በማድረግ፣ መሳሪያው እና የመሳሪያው ውሂብዎ ተጠብቆ እንደነበረ ይቀጥላል።ይህ የአሳሽ ብቃት ማሻሻያ አጋዥ የማይታመኑ ጣቢያዎች ደህንነታቸው ተጠብቆ በመተግበሪያ ዘቡ የተለየ ቦታ መከፈታቸውን ያረጋግጣል። ይህ አጋዥ መተግበሪያ ከMicrosoft Edge ውጭ ያሉ አሳሾች ከWindows ተከላካይ የመተግበሪያ ዘብ ጋር እንዲሰሩ ያስችላቸዋል።

ቅጽበታዊ ገጽ ዕይታ

ተጨማሪ መረጃ

የታተመው በ

Microsoft Corporation

የቅጂ መብት

(c) Microsoft Corporation

የተገነባው በ

Microsoft Corporation

የተለቀቀበት ቀን

22/10/2018

የተጠጋጋ መጠን

708 ኪባ

የዕድሜ ደረጃ አሰጣጥ

ዕድሜያቸው 3 እና ከዚያ በላይ


ይህ መተግበሪያ የሚከተለውን(ሉትን) ማድረግ ይችላል

ለሁሉም ፋይሎችዎ፣ ተቀጥላ መሳሪያዎች፣ መተግበሪያዎች፣ ፕሮግራሞች እና መመዝገቢያ መዳረሻ ያግኙ
Microsoft.classicAppCompat_8wekyb3d8bbwe
Microsoft.storeFilter.core.notSupported_8wekyb3d8bbwe

ገጠማ

ወደ የእርስዎ የ Microsoft መለያ በመለያ ገብተው ሳለ ይህን መተግበሪያ ያግኙ እና በእርስዎ እስከ አስር የሚደርሱ የ Windows 10 መሳሪያዎች ላይ ይጫኑት።

ይህ ምርት በእርስዎ ውስጣዊ ሃርድ አንጻፊ ላይ መጫን ያስፈልገዋል።

የሚደገፍ ቋንቋ

English (United States)ይህን ምርት ሪፖርት ያድርጉ

በመለያ ይግቡ ይህን መተግበሪያ ወደ Microsoft ሪፖርት ለማድረግ