ነጻ
Overview የስርዓት መስፈርቶች Related

ዝርዝር መግለጫ

የ Xbox መተግበሪያው የእርስዎን ጓደኞች፣ ጨዋታዎች እና ስኬቶች በሁሉም የ Xbox One እና Windows 10 መሳሪያዎች ላይ አንድ ላይ ያመጣቸዋል። ምርጡ የብዝሐ ተጫዋች ጨዋታ አጨዋወት እንዲያውም የተሻለ ሆኗል። • ወደ ክበቦች ይቀላቀሉ – ወይም የራስዎን ይፍጠሩ – ከጓደኞች ጋር እና ከሌሎች እርስዎ ከመሰሉ ተጫዋቾች ጋር መጫወት እና መወያየት የሚችሉበት ቦታ። • ቡድንን በመፈለግ ላይ የሚወጡ ልጥፎችን በመፈተሽ ወይም የራስዎን ዓላማዎች እና የአጨዋወት ዘይቤ የሚመጥነውን ልጥፍ በመለጠፍ ከእርስዎ ጋር ተመሳሳይ አስተሳሰብ ካላቸው ተጫዋቾች ጨዋታዎችን ያግኙ። • ወደ ውይይት፣ ማጋራት፣ ፓርቲዎች፣ Game DVR፣ እና ስኬቶች በሁሉም ፒሲ እና Xbox One ላይ ፈጣን መዳረሻ ያግኙ። • የእርስዎን የጨዋታ ቅንጦችን እና ቅጽበታዊ ገጽ ዕይታዎችን ዱካ ያስቀምጡ እና በቀጥታ ወደ የእርስዎ Windows 10 የግል ኮምፒዩተር ያውርዱዋቸው። • በ Xbox Live ላይ ከጓደኞች ጋር መልእክት ለመለዋወጥ የቁልፍ ሰሌዳን በሚጠቀሙበት ጊዜ የውይይትን ፍሬን ይያዙ። • Xbox One መቆጣጠሪያን እየተጠቀሙ ሳሉ Stream your favorite games and entertainment fromከ Xbox One ወደ Windows 10 የግል ኮምፒዩተር የእርስዎን ተወዳጅ ጨዋታዎች እና መዝናኛ ይልቀቁ። ከራስ-ውርድ ማድረጊያ፦ ብሮድባንድ የበይነመረብ ግንኙነት ያስፈልጋል (የ ISP ክፍያዎች ተፈጻሚ ይሆናሉ)። Xbox Live ባህሪዎች ከሚደገፉ ጨዋታዎች ጋር ብቻ ይገኛል። የመስመር ላይ የብዝሐ ተጫዋች (ከብዝሐ ተጫዋች ጋር መልቀቅን ጨምሮ) እና አንዳንድ የ Game DVR በ Xbox One ላይ ያሉ ባህሪዎች Xbox Live Gold የደንበኝነት ምዝገባን (ብቻውን ተነጥሎ የሚሸጥ) ይጠይቃሉ። በአንድ ጊዜ ወደ አንድ መሳሪያ ይልቀቁ።

ቅጽበታዊ ገጽ ዕይታ

ተጨማሪ መረጃ

የታተመው በ

Microsoft Corporation

የቅጂ መብት

(c) Microsoft Corporation

የተለቀቀበት ቀን

27/10/2014

የተጠጋጋ መጠን

55.62 ሜባ

የዕድሜ ደረጃ አሰጣጥ

ደረጃ አልተሰጠውም

ምድብ

መዝናኛ

ይህ መተግበሪያ የሚከተለውን(ሉትን) ማድረግ ይችላል

የእርስዎን ማይክራፎን ይጠቀሙ
የእርስዎን በይነመረብ ግንኙነት ይድረሱበት
የእርስዎን የበይነመረብ ግንኙነት ይድረሱበት እና እንደ አገልጋይ ይተውኑ
የእርስዎን የቤት ወይም የስራ አውታረ መረቦች ይድረሱባቸው
የእርስዎን እውቂያዎች ይጠቀሙ
የእርስዎን የቪድዮዎች ማከማቻ ስፍራ ይጠቀሙ
የእርስዎን የስዕሎች ማከማቻ ስፍራ ይጠቀሙ
shellExperience
መተግበሪያው ከፊት በማይሆንበት ጊዜ ኦዲዮን አጫውት
ለ Game DVR የተጠቃሚ የክንውን አውዶች ይቆጣጠሩ
gameList
previewStore

ገጠማ

ወደ የእርስዎ የ Microsoft መለያ በመለያ ገብተው ሳለ ይህን መተግበሪያ ያግኙ እና በእርስዎ የ Windows 10 መሳሪያዎች ላይ ይጫኑት።

የሚደገፍ ቋንቋ

English (United States)
English (United Kingdom)
Afrikaans (Suid-Afrika)
አማርኛ (ኢትዮጵያ)
العربية (المملكة العربية السعودية)
Azərbaycan Dili (Azərbaycan)
Беларуская (Беларусь)
Български (България)
বাংলা (বাংলাদেশ)
Català (Català)
Čeština (Česká Republika)
Dansk (Danmark)
Deutsch (Deutschland)
Ελληνικά (Ελλάδα)
Español (España, Alfabetización Internacional)
Español (Argentina)
Español (Chile)
Español (Colombia)
Español (México)
Español (Estados Unidos)
Eesti (Eesti)
Euskara (Euskara)
فارسى (ایران)
Suomi (Suomi)
Filipino (Pilipinas)
Français (France)
Français (Canada)
Galego (Galego)
Hausa (Najeriya)
עברית (ישראל)
हिंदी (भारत)
Hrvatski (Hrvatska)
Magyar (Magyarország)
Indonesia (Indonesia)
Íslenska (Ísland)
Italiano (Italia)
日本語 (日本)
Қазақ Тілі (Қазақстан)
ភាសាខ្មែរ (កម្ពុជា)
ಕನ್ನಡ (ಭಾರತ)
한국어(대한민국)
ລາວ (ລາວ)
Lietuvių (Lietuva)
Latviešu (Latvija)
Македонски (Република Македонија)
മലയാളം (ഇന്ത്യ)
Bahasa Melayu (Malaysia)
Norsk Bokmål (Norge)
Nederlands (Nederland)
Polski (Polska)
Português (Brasil)
Português (Portugal)
Română (România)
Русский (Россия)
Slovenčina (Slovensko)
Slovenščina (Slovenija)
Shqip (Shqipëri)
Srpski (Srbija)
Svenska (Sverige)
Kiswahili (Kenya)
தமிழ் (இந்தியா)
తెలుగు (భారత దేశం)
ไทย (ไทย)
Türkçe (Türkiye)
Українська (Україна)
O‘Zbek (Oʻzbekiston)
Tiếng Việt (Việt Nam)
中文(中国)
中文(新加坡)
中文(香港特別行政區)
中文(台灣)


ተጨማሪ ውሎች

Xbox Console አጃቢ የግላዊነት መመሪያ
የግብይት ውሎች
Xbox Console አጃቢ የፈቃድ ውሎች
Microsoft Software License Terms - http://go.microsoft.com/fwlink/?LinkId=529064 Microsoft Services Agreement - http://go.microsoft.com/fwlink/?LinkId=822631

ይህን ምርት ሪፖርት ያድርጉ

በመለያ ይግቡ ይህን መተግበሪያ ወደ Microsoft ሪፖርት ለማድረግ