Ink ቅርጸ ቁምፊዎች በቀጥታ ከብዕር ጫፍ በነጻ የሚፈስን ቀለም እንዲመስሉ ሆነው የተነደፉ ናቸው። Ink Journal በብዕር አማካኝነት የሚደረግን የእጅ ጽሁፍ እንዲመስል ማድረግ ላይ ያተኩራል። ይህ ለየት ያለ የቅርጸ ቁምፊ አጻጻፍ ለሰነዶች እና አቀራረቦች ጉልበት ይሰጣል እንዲሁም ግላዊነትን ያላብሳል።
ይህ ቅርጸ ቁምፊ የምዕራብ አውሮፓን አካባቢ ቋንቋዎች ይደግፋል። Ink Journal በMonotype typeface, Ford's Folly ላይ የተመሰረተ ሲሆን ፈቃድ የተሰጠው በMonotype, Inc. Copyright © 2009-2018 Monotype Imaging Inc. ነው። ሁሉም መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።