Windows 8 ቋንቋ በይነገጽ ጥቅል (LIP)
Windows 8 ቋንቋ በይነገጽ ጥቅል (LIP) ለአብዛኛዎቹ በሰፊው ጥቅም ላይ የዋሉ የ Windows 8 ክፍሎች በከፊል የተተረጎመ የተጠቃሚ በይነገጽ ይሰጣል።
ጠቃሚ! ከታች ቋንቋ ሲመርጡ ሙሉ የገጹ ይዘት ወደመረጡት ቋንቋ ይለወጣል።
ስሪት፡
1.0
የታተመበት ቀን፡
26/7/2019
የዶሴ ስም፡
LIP_am-ET-64bit.mlc
LIP_am-ET-32bit.mlc
የዶሴ መጠን፡
3.7 MB
2.7 MB
Windows ቋንቋ በይነገጽ ጥቅል (LIP) በጣም በሰፊው ጥቅም ላይ የዋሉ የ Windows ክፍሎችን ከፊል ትርጉም ያቀርባል። LIP ከተጫነ በኋላ፣ በዓዋቂዎች ያለ ጽሑፍ፣ የንግግር ሳጥኖች፣ የእገዛ እና ድጋፍ አርዕስቶች በ LIP ቋንቋው ይታያሉ። ያለተተረጎመው ጽሑፍ በ Windows 8 መሰረታዊ ቋንቋ ይሆናል። ለምሳሌ፣ የ Windows 8 እስፓኒሽኛ ስሪት ከገዙ፣ እና የካታልኛ LIP ከጫኑ፣ አንዳንድ ጽሑፍች በእስፓኒሽኛ ይቀጥላሉ። በአንድ ነጠላ መሰረታዊ ቋንቋ ላይ ከአንድ በላይ LIP መጫን ይችላሉ። Windows LIP በሁሉም የ Windows 8 ስሪቶች ላይ መጫን ይቻላል።