Internet Explorer 11 ለ Windows 7 64-bit እትም እና Windows አገልጋይ 2008 R2 64-bit አትም
ለWindows 7 የሚመከረውን ፈጣን እና ፈሳሽ አሳሽ አውርድ።
ጠቃሚ! ከታች ቋንቋ ሲመርጡ ሙሉ የገጹ ይዘት ወደመረጡት ቋንቋ ይለወጣል።
ስሪት፡
11.0.0.0
የታተመበት ቀን፡
26/7/2019
የዶሴ ስም፡
IE11-Windows6.1-x64-am-et.exe
የዶሴ መጠን፡
54.7 MB
KB ጽሑፎች፡
Internet Explorer 11. ለ Windows 7 ፈጣን እና ፈሳሽ፡፡
- ፈጣን፦ ጣቢያዎችን በሚጭኑ ጊዜ ይፍጠኑ እና በጣቢያዎች ላይ በሚፈሱ ጊዜ ይዳሱ።
- ቀላል: ከWindows ጋር መመሳሰል፣ በቃ እርስዎ እንደሚፈልጉት ነው የሚሰራው።
- የተጠበቀ: ከአደጋዎች በተሻለ መልኩ ጥበቃ አለው እና ቀጥታ መስመር ላይ ግላዊነትን ይጨምራል።
የሚደገፉ ስርዓተ ክንውኖች
Windows 7 Service Pack 1, Windows Server 2008 R2 SP1
- ኮምፒዩተር/ፕሮሰሰር: ኮምፒዩተር ከ 233MHz ወይም ከዚያ በላይ ከሆነ ፕሮሰሰር ጋር (ፔቲኒየም ፕሮሰሰር ይመከራል)
- ማህደረ ትውስታ: 512MB
- Hard Drive Space:70MB
- ማሳያ: ትልቅ VGA (800 x 600) ወይም ከዚያ በላይ የቀለም ውህድ ያለው ሞኒተር ከ 256 ቀለማት ጋ፡፡
- ዙሪያዎች: ሞደም ወይም የበይነመረብ ግንኙነት፤ Microsoft Mouse, Microsoft IntelliMouse, ወይም ተኳኋኝ ጠቋሚ መሳሪያ፡፡
- ማውረድ ለመጀመር በዚህ ገጽ ላይ የማውረድ አዝራርን ጠቅ አድርግ፡፡
- ከሚከተሉት አንዱን አድርግ
- መጫኑን በፍጥነት ለመጀመር ክፈትን ተቅ አድርግ ወይም ይህንን ፕሮግራም አሁን ካለበት ስፍራ አሂድ
- በኋላ በኮምፒውተርዎ ላይ ለመጫን የወረደውን ለመቅዳት፣ አስቀምጥ ላይ ጠቅ ያድርጉ ወይም ይህንን ፕሮግራም በዲስክ ላይ ያስቀምጡ