USD$0.99
USD$0.99

መግለጫ

ይህ ማህጆንግ የተባለው የካርታ ጫዋታ ዓይነት ነው። አንድ ሰው ብቻውን የሚጫወት በርካታ የመዝናኛ ሰዓታትን ይሰጦታል! ዓላማው ተመሳሳይ የሆኑትን ጥንዶች ካሉበት ቦታ ላይ በማስወገድ ስፍራውን ንጽሑ ማድረግ ነው። ሁለት ካርዶችን የያዙ ተገቢ የሆኑ ጥንዶች ሁለቱም "ነጻ" እና "ተመሳሳይ" ሲሆኑ ነው (ወይም አንድ ዓይነት ሲሆኑ ነው)። ለተሻለ ማብራሪያዎች፥ የሚከተሉት ቅድመ ሁኔታ እውነት ከሆነ ጥንዶቹን ካርዶች ማስወገድ ይችላሉ፤ ካርዶቹ ተመሳሳይ ናቸው ( ለምሳሌ 4 እና 4፥ ምዕራብ እና ምዕራብ፥ ወዘተ ከሆኑ) ሁሉም ወቅቶቹ እና አበባዎቹ ከሌሎች ጋር የሚዛመዱ ከሆኑ፥ ተመሳሳይ መሆን አይጠበቅባቸውም። እያንዳንዱ ካርድ ከሚከተሉት ሕጎች ጋር መሄድ አለባቸው: - ሌላ ካርድ ከላይ ላይ ወይም በግማሹ ሊሸፍነው አይገባም - ምንም ዓይነት በግራው ወይም በቀኙ በኩል ሊተኛበት አይገባም በርካታ ውቅሮች: - ትልቅ ዲዛዬን ሥራ፥ ለታብሌቶች እና ለስልኮች - በራሱ መረጃዎችን የሚያቆይ - 96 ደረጃዎች - ስታቲስቲክስ - ማሳደጊያ እና ማሳነሻ - የጫዋታውን ገጽ ለማንቀሳቀስ ይንኩት - ወደ ኋላ መመለሻውን አይገድቡት ይህ ጫዋታ ሙሉ በሙሉ ወደ አማርኛ ተተርጉሟል።

ቅጽበታዊ ገጽ ዕይታዎች

በተጨማሪ ሰዎች ይወዳሉ

ተጨማሪ መረጃ

የታተመው በ

1bsyl

የተገነባው በ

1bsyl

የተለቀቀበት ቀን

11/06/2013

የተጠጋጋ መጠን

15.48 ሜባ

የዕድሜ ደረጃ አሰጣጥ

ዕድሜያቸው 3 እና ከዚያ በላይ


ይህ መተግበሪያ የሚከተለውን(ሉትን) ማድረግ ይችላል

የእርስዎን በይነመረብ ግንኙነት ይድረሱበት
Microsoft.storeFilter.core.notSupported_8wekyb3d8bbwe

ገጠማ

ወደ የእርስዎ የ Microsoft መለያ በመለያ ገብተው ሳለ ይህን መተግበሪያ ያግኙ እና በእርስዎ እስከ አስር የሚደርሱ የ Windows 10 መሳሪያዎች ላይ ይጫኑት።

የሚደገፍ ቋንቋ

English (United States)
Afrikaans (Suid-Afrika)
አማርኛ (ኢትዮጵያ)
العربية (المملكة العربية السعودية)
Беларуская (Беларусь)
Български (България)
বাংলা (বাংলাদেশ)
Català (Català)
Čeština (Česko)
Dansk (Danmark)
Deutsch (Deutschland)
Ελληνικά (Ελλάδα)
Español (España, Alfabetización Internacional)
Eesti (Eesti)
Euskara (Euskara)
فارسی (ایران)
Suomi (Suomi)
Français (France)
Galego (Galego)
עברית (ישראל)
हिन्दी (भारत)
Hrvatski (Hrvatska)
Magyar (Magyarország)
Հայերեն (Հայաստան)
Indonesia (Indonesia)
Íslenska (Ísland)
Italiano (Italia)
日本語 (日本)
ქართული (საქართველო)
ខ្មែរ (កម្ពុជា)
ಕನ್ನಡ (ಭಾರತ)
한국어(대한민국)
ລາວ (ລາວ)
Lietuvių (Lietuva)
Latviešu (Latvija)
Македонски (Северна Македонија)
മലയാളം (ഇന്ത്യ)
मराठी (भारत)
Melayu (Malaysia)
नेपाली (नेपाल)
Nederlands (Nederland)
Norsk Bokmål (Norge)
Polski (Polska)
Português (Brasil)
Română (România)
Русский (Россия)
සිංහල (ශ්‍රී ලංකාව)
Slovenčina (Slovensko)
Slovenščina (Slovenija)
Shqip (Shqipëri)
Svenska (Sverige)
Kiswahili (Kenya)
தமிழ் (இந்தியா)
తెలుగు (భారతదేశం)
ไทย (ไทย)
Türkçe (Türkiye)
Українська (Україна)
Tiếng Việt (Việt Nam)
Isizulu (Iningizimu Afrika)



ይህን ምርት ሪፖርት ያድርጉ

በመለያ ይግቡ ይህን ጨዋታ ወደ Microsoft ሪፖርት ለማድረግ
ሪፖርት ያድርጉ ይህ ምርት ለህገወጥ ይዘት

የሕግ ማስተባበያ

ይህ ሻጭ ሁሉንም የሚመለከታቸው ህጎች የሚያከብሩ ምርቶችን ወይም አገልግሎቶችን ብቻ እንደሚያቀርብ አረጋግጧል