ነፃውስጥ-መተግበሪያ ግዢዎችን ያቀርባል
+ ውስጥ-መተግበሪያ ግዢዎችን ያቀርባል
ነፃ+

መግለጫ

30 የመዝናኛ ዓመታትን ስናከብር፣ Microsoft Solitaire የምን ግዜውም ሰዎች በብዛት የተጫወቱት የቪዲዮ ጨዋታ መሆኑን እንዳስጠበቀ ነው! ምርጦቹን የSolitaire የካርድ ጨዋታዎች፤ Klondike Solitaire፣ Spider Solitaire፣ FreeCell Solitaire፣ TriPeaks Solitaire እና Pyramid Solitaire የተሰኙትን እጅግ የላቁ የSolitaire የካርድ ጨዋታዎች ያቀርባል! ቀላል የሆኑ ደንቦቹ እና ግልጽ የሆነ የጌም ጨዋታ መሆኑ፣ ዕድሜው ከ8 እስከ 108 ለሆኑ ማንኛውም ሰው ለመጫወት ቀላል እንዲሆን አድርጎታል። በንቡሮቹ ዘና ይበሉ፣ ኧእምሮዎን ንቁ አድርገው በማቆየት ይዝናኑ፣ ወይም እንደ ስብስቦች፣ ዕለታዊ ፈተናዎች፣ ክንውኖችና ሽልማቶች በመሳሰሉ ባህሪዎች እራስዎን ይፈትኑ። Solitaire ችሎታዎን ለመፈተን ከ75 በላይ የስኬት ደረጃዎችን ይክፈቱና ከፍተኛ የጨዋታ ነጥብ ላይ ይድረሱ። ለመጫወት በርካታ መንገዶች ያሉ በመሆናቸው፣ ምርጫው የእርስዎ ነው! • Klondike Solitaire፦ • ጊዜ የማይሽራቸው ንቡር ካርድ ጨዋታዎች ንጉስ ነው • አንድ ወይም ሶስት-ካርድ መምዘዝን በመጠቀም ሁሉንም ካርዶች ከጠረጴዛ ላይ ያጽዱ • Spider Solitaire ውስጥ በተለምዶ ወይም በቬጋስ ነጥብ አያያዝ ዘይቤ ይጠቀሙ Spider Solitaire:- • በ Spider Solitaire ውስጥ ስምንት (8) የካርድ አምዶች ይጠብቁዎታል። • የተቻለውን ዝቅተኛ የእንቅስቃሴዎች ቁጥር በማድረግ ሁሉንም ዓምዶች ያጽዱ • ነጠላ ሲውት ይጫወቱ ወይም አራቱንም (4) ሲውቶች በሙሉ በመጫወት እራስዎን ይፈትኑ FreeCell Solitaire፦ • ከሁሉም የSolitaire ካርድ ጨዋታዎች የበለጠ ስትራቴጂያዊ የሆነው ጨዋታ • ሁሉንም ካርዶች ከጠረጴዛው ላይ ለማጽዳት ሲሞክሩ አራቱን የነጻ የካርድ ቦታዎች ይጠቀሙ • FreeCell Solitaire በርካታ እንቅስቃሴዎችን ቀድመው የሚያስቡ ተጫዋቾችን ይሸልማል TriPeaks Solitaire፦ • ካርዶችን በተከታታይ ይምረጡ፣ ውሁድ ነጥቦችን ያግኙ፣ ከዚያም በTriPeaks Solitaire ውስጥ ሰሌዳውን ለማጽዳት ይሞክሩ • በዓለማችን እጅግ ተወዳጅ ንቡር ጨዋታ ላይ የሚጦዝ ደስታ • እጅግ አዝናኝ፣ ከውጥረት ነጻ የሆነ የSolitaire ስሪት Pyramid Solitaire፦ • በ Pyramid Solitaire ውስጥ ካርዶችን ከሰሌዳው ለማስወገድ፣ ሲደመሩ 13 የሚሆኑ ካርዶችን ያዋህዱ • ወደ ፒራሚዱ ጫፍ ለመድረስ እንዲሁም የተቻለዎትን ያህል Solitaire ሰሌዳዎችን ለማጽዳት እራስዎን ይፈትኑ • በንቡር የካርድ ጨዋታዎች ላይ አዲሶቹ ታካዮች ዕለታዊ ፈተናዎች እና ክንውኖች፦ አዲስ ሊፈቱ የሚችሉ የካርድ ፈተናዎችን በሁሉም አምስት (5) የጨዋታ ሁነታዎች ውስጥ በበርካታ የአስቸጋሪነት ደረጃዎች በየቀኑ ያግኙ! ዕለታዊ ፈተናዎችን ያጠናቅቁ እና የ Solitaire ባጆችን እና ሽልማቶችን ያግኙ! ያለፉ ፈተናዎች ናፍቀዎታል፣ ወይም ድጋሚ ሊጫወቷቸው ይፈልጋሉ? ሽልማቶችዎን ለማስጠበቅ ግስጋሴዎን ለመከታተል፣ እና እንዲሁም ከሌሎች ተጫዋቾች ጋር ለመወዳደር በMicrosoft መለያ ይግቡ። ገጽታዎች እና የካርድ ጀርባዎች፦ Microsoft Solitaire ስብስብ የካርድ ጨዋታዎ ካለዎት ወቅታዊ ስሜት ጋር እንዲስማማ ለማድረግ፣ ከ “ክላሲክ” ቅለት እስከ አኳሪየም ሰላም፣ የባህር ዳርቻ መዝናናት፣ የጨለማ ሁነታ ረቂቅነት፣ እንዲሁም ወደ ቀድሞ ጊዜ በመጓዝ የድሮ የ1990 ስሪት የካርድ ጀርባ ምስሎችን ለማጣጣም በርካታ ገጽታዎችን ያቀርባል። ለመምረጥ ብዙ በመኖራቸው፣ የእርስዎ ተወዳጅ የሚሆነው የትኛው ይሆን? ግስጋሴዎን ያስቀምጡ፦ የተጫዋች ስታትቲክስዎን፣ የብቃት ደረጃዎን ለማስቀመጥ እና የስኬቶች እና ጨዋታዎች ክንውኖችን ለማግኘት በMicrosoft መለያዎ ይግቡ። ካቆሙበት ለመቀጠልና የሚወዷቸውን የSolitaire ካርድ ጨዋታዎችን በሚሄዱበት ቦታ ሁሉ ለመጫወት በበርካታ መሳሪያዎች ላይ በተመሳሳይ የMicrosoft መለያ ይግቡ። ከማስታወቂያ ነጻ የሆነ የጨዋታ ተሞክሮ ለማግኘት በxBox Game Pass መለያ ይግቡ! ከ 30 ዓመታት በላይ ከሁሉ የላቀ የ Solitaire ካርድ ጨዋታዎችን ያክብሩ፣ እዚሁ፣ በ Microsoft Solitaire ስብስብ ውስጥ!

ቅጽበታዊ ገጽ ዕይታዎች

ባህሪዎች

  • 5 የተለያዩ Solitaire አይነቶች – Klondike፣ FreeCell፣ Spide፣ TriPeaks እና Pyramid!
  • የእለት እለት ፈተናዎች ተረጋግጠዋል ሁል ቀን ለመጫወት አዲስ መንገዶች የሚጨምር መለልስ ያለው ፈተናዎች!
  • የሚወዱትን ፈተናዎች ለመክፈትና ለመጫወት ኮከቦች የሚገኙበትነ የኮከብ ቡድን ይሞክሩ!
  • ለአዲስ መደቦችና ለካርድ ዴክ አሰራሮች የተለዩ ጭብጦች ይጠቀሙ።
  • ከኮምፒተሮችዎ ላይ ካለው ፎቶ የራዎን የተለመደ ጭብጥ መምረጥ ይችላሉ!
  • ውጤቶችን፣ የመሪቦርዶችን ለማግኘት በMicrosoft ሂሳብ ይግቡና መሻሻልዎን በደመና ላይ ያስይዙ!
  • በብኪ ገጽ የተሻለ ይጫወታል!

ተጨማሪ መረጃ

የታተመው በ

Xbox Game Studios

የቅጂ መብት

©2022 Microsoft Corporation. All rights reserved.

የተለቀቀበት ቀን

28/07/2012

የተጠጋጋ መጠን

76.05 ሜባ

የዕድሜ ደረጃ አሰጣጥ

ዕድሜያቸው 3 እና ከዚያ በላይ


ይህ መተግበሪያ የሚከተለውን(ሉትን) ማድረግ ይችላል

የእርስዎን በይነመረብ ግንኙነት ይድረሱበት
የእርስዎን የቤት ወይም የስራ አውታረ መረቦች ይድረሱባቸው
ራሳቸውን እና የራሳቸውን መስኮቶች ይዘጋሉ፣ የእነርሱ መተግበሪያ መዝጋትን ያዘገያሉ

ገጠማ

ወደ የእርስዎ የ Microsoft መለያ በመለያ ገብተው ሳለ ይህን መተግበሪያ ያግኙ እና በእርስዎ የ Windows 10 መሳሪያዎች ላይ ይጫኑት።

ተደራሽነት

የምርቱ ገንቢ ይህ መተግበሪያ የተደራሽነት መስፈርትን ያሟላል፤ ይህም ደግሞ ለሁሉም ሰው ለመጠቀም የቀለለ ያደርገዋል ብሎ ያምናል።

የሚደገፍ ቋንቋ

English (United States)
Afrikaans (Suid-Afrika)
አማርኛ (ኢትዮጵያ)
العربية (المملكة العربية السعودية)
Azərbaycan (Azərbaycan)
Български (България)
Català (Català)
Čeština (Česko)
Dansk (Danmark)
Deutsch (Deutschland)
Ελληνικά (Ελλάδα)
English (United Kingdom)
Español (España, Alfabetización Internacional)
Español (México)
Eesti (Eesti)
Euskara (Euskara)
فارسی (ایران)
Suomi (Suomi)
Filipino (Pilipinas)
Français (Canada)
Français (France)
Galego (Galego)
עברית (ישראל)
हिन्दी (भारत)
Hrvatski (Hrvatska)
Magyar (Magyarország)
Indonesia (Indonesia)
Íslenska (Ísland)
Italiano (Italia)
日本語 (日本)
Қазақ Тілі (Қазақстан)
ភាសាខ្មែរ (កម្ពុជា)
ಕನ್ನಡ (ಭಾರತ)
한국어(대한민국)
Lietuvių (Lietuva)
Latviešu (Latvija)
Македонски (Република Македонија)
മലയാളം (ഇന്ത്യ)
Melayu (Malaysia)
Norsk Bokmål (Norge)
Nederlands (Nederland)
Polski (Polska)
Português (Brasil)
Português (Portugal)
Română (România)
Русский (Россия)
Slovenčina (Slovensko)
Slovenščina (Slovenija)
Shqip (Shqipëri)
Srpski (Srbija)
Svenska (Sverige)
தமிழ் (இந்தியா)
తెలుగు (భారత దేశం)
ไทย (ไทย)
Türkçe (Türkiye)
Українська (Україна)
Tiếng Việt (Việt Nam)
中文(中国)
中文(香港特別行政區)
中文(台灣)


ተጨማሪ ውሎች

Microsoft Solitaire Collection የግላዊነት መመሪያ
የግብይት ውሎች
Microsoft Solitaire Collection የፈቃድ ውሎች
Microsoft Software License Terms - http://go.microsoft.com/fwlink/?LinkId=529064 Microsoft Services Agreement - http://go.microsoft.com/fwlink/?LinkId=822631

ይህን ምርት ሪፖርት ያድርጉ

በመለያ ይግቡ ይህን ጨዋታ ወደ Microsoft ሪፖርት ለማድረግ
ሪፖርት ያድርጉ ይህ ምርት ለህገወጥ ይዘት

የሕግ ማስተባበያ

ይህ ሻጭ ሁሉንም የሚመለከታቸው ህጎች የሚያከብሩ ምርቶችን ወይም አገልግሎቶችን ብቻ እንደሚያቀርብ አረጋግጧል